የኢትዮጵያ ብሔራዊ ምርጫ ቦርድ የምርጫ ታዛቢዎች ምዝገባና እውቅና ማከናወኛ ሲስተም

የምረጫ ታዛቢዎች ምዝገባና እውቅና ማከናወኛ ሲስተም

በዚህ ሲስተም የምርጫ ታዛቢዎች ቀላል እና አጋዥ በሆነ መልኩ ምርጫ የመታዘብ ፍላጎታቸውን በማመልከት የምስክር ወረቀት እስከሚያገኙበት ድረስ ያለውን ሂደት ዲጂታል በሆነ መልኩ የሚከናወንበት ነው፡፡

🗂️ በአካውንቶ ሲገቡ የሚሞሏቸው ቅፆችና መረጃዎች

የድርጅቶ ኃላፊ መረጃና ቃለ-መኃላ
ስለ ድርጅቶ መሰረታዊ መረጃ
ድርጅን ወክሎ ከምርጫ ቦርድ ጋር የሚሠራ (ኮንታክት ፐርሰን)
የድርጅቶ ዋና መስሪያ ቤት አድራሻ
የድርጅቶ የገንዘብ ምንጭ
የድርጅቱ ኃላፊ የታዛቢዎች ቡድን ኃላፊ ከሆነ፣ ካልሆነ ለታዛቢ ቡድኑ ተጠሪ የሆነው ሰው ስም እና አድራሻ
የድረጅቶ ቅርንጫፍ ጽ/ቤቶች(ካለ)
ድርጅቶን በመወከል የሚሳተፉ የምርጫ ታዛቢዎች
ምርጫ በመታዘብ ሥራ የድርጅቶ ልምድ(ካለ)
አስፈላጊ ሰነዶችን (የመተዳደሪያ ደንብ፣ የምስገባ ምስክር ወረቀት፣ ምርጫ የመዘብ እቅድና ስነ-ዘዴ )

ምዝገባና እውቅና የሚያገኙበት ሂደት

አካውንት መክፈት

በመጀመሪያ አካውንት ይክፈቱ፡፡ አካውንት ለምክፈት አካወንት

በመጀመሪያ አካውንት ይክፈቱ

ቅጾችን ይሙሉ

አካውንት ከከፈቱ በአካውንቶ ሲግቡ ከቃለመኃላ በመጀመር ቅጾችን ይሙሉ ሲጨርሱ ያመልክቱ የሚለውን ማውጫ ተጠቅመው የሞሏቸው መርጃዎች ትክክለኛ መሆናቸውን በማርጋገጥ ያመልክቱ፡፡

እንዲሁም ከአመልከቱ በኋላ ቃለመኃላ የሚለው ገጽ ላይ ማመልከቻዎ ያለበትን ሁኔታ መከታተል ይችላሉ፡፡

መርጃዎችን ማየትና ማጽደቅ

የኢትዮጵያ ብሔራዊ ምርጫ ቦርድ በምርጫ ታዛቢዎች ተሞልተው የተላኩ ቅጾችን ትክክለኛነታቸውን እና የተሟሉ መሆናቸውን ማየትና ማጽደቅ። ማመልከቻው እንደጸደቀ የምስክር ወረቀትና ባጅ ይዘጋጃል፡፡

ያግኙን